Showing posts from September, 2022

እግዚአብሔር ዳዊትን “እንዴ ልቤ” ያለበት ምክንያት ምንድን ነው? ክፍል 12

12. ራሱን ሳይሆን እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት የሚሻ መሆኑ       ዳዊት ገና ሳይቀባ እንኳ የእርሱ ደስታ እግዚአብሔር ደስ ሲሰኝ ማየት ስለሆነ ይህ ደግሞ አምላኩን ደስ አሰኝቶታል፡፡       መዝ .27፡4 “እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመ…

እግዚአብሔር ዳዊትን “እንዴ ልቤ” ያለበት ምክንያት ምንድን ነው? ክፍል 11

11. በጠላቱ ሳኦል ሞት ደስ አለመሰኘቱ       ሮሜ 12፡19-21 “ ተወዳጆች ሆይ፥ ራሳችሁ አትበቀሉ፥ ለቍጣው ፈንታ ስጡ እንጂ፤ በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና። ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና። ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።”       ከዚህ ጥቅስ የም…

እግዚአብሔር ዳዊትን “እንዴ ልቤ” ያለበት ምክንያት ምንድን ነው? ክፍል 10

10. ለ እግዚአብሔርን ቃል ክብር የሚሰጥ፣ የሚጠብቅ፣የሚደገፍና የሚኖርበት መሆኑ       ኢሳ.66፡2 “ እነዚህን ሁሉ እጄ ሠርታለችና እነዚህ ሁሉ የእኔ ናቸው፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ነገር ግን ወደዚህ ወደ ትሑት፥ መንፈሱም ወደ ተሰበረ፥ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ።”       ዳዊት ለእግዚአብሔር ቃል ትልቅ ክብርና ፍርሃት የነበረው ልጅ ነበር፡፡       መዝ.18፡…

እግዚአብሔር ዳዊትን “እንዴ ልቤ” ያለበት ምክንያት ምንድን ነው? ክፍል ዘጠኝ

9. የእግዚአብሔርን ጊዜና ሂደት በትዕግስት መጠበቅ መቻሉ       በመጀመሪያ “ትዕግስት” ምንድን ነው?       ብዙዎች ትዕግስት ማለት አለመናደድ፣ አለመቆጣት፣ አለመበሳጨት…ወዘተ፤ ወይም ደግሞ ጸጥ ብሎ መጠበቅ ይመስላቸዋል፡፡ ግን አይደለም፡፡       “ትዕግስት” ማለት በመጠበቅ ውስጥ የሚገለጥ መልካም ባህሪይ ነው፡፡       ብዙዎቻችን ስንጠብቅ በማጉምረም ነው የምን…

Load More
That is All